በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/