ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 10, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 10, 2016 4:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/