ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) የተለያዪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 16, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 16, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/