በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ/ኦፕሬሽንና ጥገና ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለፀውን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 14, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 15, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 16, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ስራዎች የሚያገለግሉ ካርጎ ክሬን አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፕክ እፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 14, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት በ 2007 ዓም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ (ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች) የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘዉ ዝርዝር መሰረት ምግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 8, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 21, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/