የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 20, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መስከረም 5, 2013 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/