በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ዊልቸር፣ የፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒከስ ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 24, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 24, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/