በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የIT (ኮምፒተር ና ተዛማጅዕቃዎች እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ሕርሻ መሺነሪ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት/LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘው በጀት የእቃ መጓጓዣ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 10, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 12, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ደክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 2, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 15, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 15, 2012 3:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ Supply, Installation Testing and Commissioning of 25KW Solar PV Plant፣የኤሌትሮኒክስ /IT/ እቃዎች በግልፅ ጨረታ(NCB) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥር 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 17, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት ሳይክል/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 26, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 21, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 21, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/