የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤሌክትሮኒክስእቃዎች፣የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 14, 2012 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 60.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/