የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2011 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2011 10:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/