በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ማከእከላዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2016 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 25, 2016 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 23, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 23, 2011 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 10, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 10, 2011 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 24, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 24, 2011 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/