ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ እና የተጋቡ ዕቃ በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 8, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2016 3:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 19, 2016 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንደስትሪ አ/ማህበር አዲስ አበባ /ሰሚት፣ ንፋስ ስልክና ተክለሃይማኖት/ ' ሃዋሳ፣ መቀሌና ደሴ በሚገኙ ፋብሪካዎቹ ለሠራተኞቹ የ24 ሠዓት የምግብና የመጠጥ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 13, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 17, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 17, 2016 3:50 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ ኣገልግሎት የሚዉሉ ኬሚካሎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 14, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 14, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

በሞሓ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በኣረንጋዴ ልማት ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሙያዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ከኖቤል ሃዉስ ኣካባቢ ጀምሮ እስከ መቐለ ዩኒቨርሰቲ ካምፓስ በር ያለዉን ጀምሮ እስክ መቐለ ዪኒቨርሰቲ ኣሪድ ካምፓስ በር ያለዉን ጎዳና በኣረንጋዴ ልማት (በግሪነሪ) ለማልማት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 4, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች /Furniture / በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ንበረት ለሆኑ ፍሪጆች መለዋወጫ ዕቃ የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 20, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 20, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና ጎማ : ካላማደሪያ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 20, 2012 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 20, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የደህንነት መጠበቅያ (የሴፍቲ) ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 24, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 24, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 19, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት Jenesys SI የተባለ የኣንቲ ስካለንት የኬምካል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 20, 2011 4:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 20, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/