ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 6, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 6, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በድጋሜ የወጣ ጨረታ ሕብረት ወታደራዊ ኮሌጅ በኮሌጁ ግቢ ዉስጥ ለኮሌጁ አገልግሎት የመሰጥ የዉሃ ጉድጋድ ቁፋሮ ስራ በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት (ለማስቆፈር ) ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 19, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 19, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ ኮሚንኬሽን ላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 23, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 23, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኤለክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር አቃዎች ፣የመሃንዲስ /ሰርቨይ / መሣሪያዎእ ፣ የቢሮ መጋረጃ ጨርቆች ፣የሲቪል ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች እንዲሁም የግቢ ማስዋብ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታ ለመሳትፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ህብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በኮሌጁ ካምፓስ ዉስጥ የሚገኘዉ የኮሌጅ የስታፍና የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ , የሸቀጥ ሱቅ , ከረንቡላዎች ,ፀጉር ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለባለሃብቶች ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 5, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 6, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ክራይ/