የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሃገር አቀፍ ኤሌክተሪክ አቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽቤት ለፕረሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ደብል ካፕ ተሽክርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 16, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

በኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ሥራዎች የሚገለግሉ ኣይሱዝ እና ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 15, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 26, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 26, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የትግራይ ክልል ጽ/ቤት Concentric service cable ባለ 6mm2 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 240,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 10, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 18, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሐምሌ 18, 2011 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 2, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 2, 2017 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/