በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣አላቂ የስፖርት ትጥቅ፣ኤቲና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/