ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ሞዴል ትራክተሮችና ማረሻዎች የመለዋወጫ ዕቃዎችን እንዲሁም የጋራዥና ኤሌክትሪካል አላቂ ዕቃዎችን፣ የጋራዥ መሳሪያዎችና መፍቻዎችን፣ ስታንዳርድ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 13, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ከልል ከተማ ልማት፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሞተር ሳይክል፣ ቶታል ስቴሽን፣ ፕሮቨር ጃር የነዳጅ መለከያ፣የክብደት ማነፃፀርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 24, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 9, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 9, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 1, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 1, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተለያዩ የኤሌክተሮኒክስ መሣርያ እቃዎች ማለትም ላፕቶፕ ኮምፒዩተር ፣ ዲስክቶፕ ኮምፒተር ፣ ስካነር ፣ ፕሪንተር ፣ ቢመር ፣ ሚክሰር መንታርቦ እና ታብሌት ኮምፒተር በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 10, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 10, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2012 ዓ.ም መደበኛ and capital በጀት ለቢሮው አገልግሎት ለOTHLS Project የሚውሉ የኮምፒዩተርና የቢሮ ፈርኒቸሮች መገልገያ የሆኑትን ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 4, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 4, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አይደር ኮምፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት እና የሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 4, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 4, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 6, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 23, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 23, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት ደረጃዉን የጠበቀ የኣሸዋና የጠጠር ግዥ በሜትር ኪብ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 19, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 19, 2012 8:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት የኣጠና ግዥ ለተለያዩ ዲያሜትር በነጠላ የጋይንት ኣጠና ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 19, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 19, 2012 8:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/