የትግራይ ልማት ማሕበር |FRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡ በዚሁም መሰረት ተጫራቾች፡-

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 2, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 17, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 18, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ፋይናንሻል ኮንሳልታንሲይ/ ኦርጋኒዜሽን ኮንሳልታንሲይ/

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 15, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 15, 2017 4:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METALL SHADES FORLIVELY FOOD BENEFICIARIES) በሾፒንግ (ፕሪፎርማ) ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 3, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 3, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 26, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2017 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2017 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኣስተደር ጽ/ቤት ለውስጥ ሰራተኞች እና ለሌሎች ድንበኞች ኣገልግሎት የሚውል ቁርሰ-ቤት ለመክፈት ስለፈለግን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 28, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 28, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 28, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የ/የግ/ማሕበር ለስልጠና ክፍል የሚያገለግሉ የተለያዩ መሳሪያዎች (Equipment and Special Tools) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ግልጋሎት ስልጠና መኪና ምዝዋር/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የመንገድ ቀለም ቅብ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 17, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 19, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የእንዳሞኾኒ ወረዳ እቅድና ፋናንስ በሴፍትኔት በጀት አሸዋ ጠጠር እና ድንጋይ ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት እና ለኮንስትራክሽን ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 21, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 22, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/