በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም የምግብ ምርቶች የመጠጥ ምርቶች፤የህእል ዕቃዎች የኤሌትርክ ዕቃዎች የመለክያ መሳርያዎች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 14, 2018 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 6, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 9, 2018 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 9, 2018 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ከአላማጣ ከተማ ዘር 4280 ኩ/ል፣ ከጨርጨር ከተማ 350 ኩ/ል፣ ከሞኾኒ 400 ኩ/ል ወደ ከመ እንዲጓጓዝለት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 3, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 10, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 10, 2018 9:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ለ2018ዓ/ም የመኪና ጥገና ስለሚያስፈግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2018 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ተሽከርካሪ/

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 3, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 4, 2018 4:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር Iriangle Iyre 12*20 እና የሎደር XCMG Tyre 23.5*25 ግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 1, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 1, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዪ መጠን ያላቸው የፋብሪካ ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 9, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 9, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

ደደቢት ትካል ልቓሕን ዕቋርን ኣ/ማ ዝተፈላለዩ ቲተራት ብጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ /ከስርሕ/ ስለ ዝደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 8, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 8, 2018 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. መቀሌ ቅርንጫፍ የካሣ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 24, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 27, 2018 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 27, 2018 10:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/