መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት (Elevator Maintenance Service) ፣ የልብስ ማጠብያ(ላውንደሪ) ማሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 30, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 15, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 15, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ምግጣምን ፅገናን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በአፋር ብሄራዊ ክልል መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት እና የቤለር ሳር ማሰሪያ ገመድ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 12, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2013 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 6, 2013 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ (የICT) ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ (Spare Parts) )በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 14, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2013 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 10, 2013 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከአለም ምግብ ፕሮግራም ድጋፍ የተገኙትን አልሚ ምግቦች ከድርጅቱ ከናዝሬት ፣ ኮምቦልቻና መቀሌ መጋዘኖች በክልሉ ስር ለሚገኙ 578 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚውል አልሚ ምግቦችን ለማጓጓዝ በሁለት ሎት በመክፈል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 7, 2013 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 7, 2013 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የህሙማን ምግብ ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ፣ የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 2, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 2, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 19, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 9, 2013 2:02 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 9, 2013 2:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 20, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 3, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 3, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ፅገና ማሽነሪ/ ካልኦት ፅገና/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2013 በጀት አመት የሚያገለግል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 17, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/