መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ አራት (4) ሚድበስ : ሦስት ሚኒባስ (3) እና አንድ (1) ከ 35-45 መቀመጫ ያላት አዉቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 9, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 14, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 150,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/