ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የደህንነት መጠበቅያ (የሴፍቲ) ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 24, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 24, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለ2011 በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውሉ በምድብ ኣንድ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ሁለት የፅዳትና ካንቲን ዕቃዎች፣ ምድብ ሶስት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምድብ ኣራት የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ምድብ ኣምስት የኣደጋ መከላከያ ኣልባሳት፣ ምድብ ስድስት የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 25, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 25, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በኢትዮጵያ ኣካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት የመቀለ የኣካባቢና የደን ምርምር ማዕከል ለሰራተኛ የሚያገለግሉ ጫማ ና ጃንጥላ፣ የተሰፉ ልብሶች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች ና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም ማስክና የእጅ ጓንት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 15, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 15, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት የሥራ አደጋ መከላከያ ዕቃዎች፣የተለያዩ የእጅ መሳርያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 22, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችች ምድብ 4 የኤለክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 5 የኤለክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 7 የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 6, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የአደጋ መካላኪያ ጫማ (Shoes Safty with steel cup Industrial) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 19, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 19, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል (ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የተለያዩ የድህንነት የአደጋ መከላኪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 15, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 22, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 22, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/