የሽረ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀላል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (አውቶሞቢል እና ዳብል ካብ ፒክአፕ) በግልፅ ጨረታ ለአንድ ዓመት የሚቆይ በኪራይ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 14, 2018 (16 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 28, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

ኣክሱም ዩኒቨርስቲ ደስጣ ወረቀቶች ለመጫን ጠቅላላ የራሱን ወጪ ሸፍኖ፣ እቃዎቹ በጥንቃቄ ሳይበላሹ ሃላፊነት የሚወስድ ፣ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለማድረስ የጭነት አገልግሎት የመኪና ኪራይ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 13, 2018 (17 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2018 3:04 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 14, 2018 3:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስር የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ላይ መደበኛ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ቀላል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (አውቶሞቢል እና ዳብል ካፕ ፒከአፕ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 29, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 12, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 13, 2018 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 6, 2018 ( ከ 8 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16, 2018 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የተለየዩ የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በተቀመጠላቸው ቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የተለየዩ የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በተቀመጠላቸው ቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/

የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 9 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 12, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 12, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሠራተኞች የመኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 3, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 22, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 22, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 15, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 15, 2017 4:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአክሱም ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 20, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 25, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/