የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የኣርማታ ኣብኩቶ ሙሌት እና ፎርም ወርክ ኣቅርቦት እና ማሸግ ስራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በሳብ ኮንትራክት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2011 8:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ኣርሚ ፋውንዴሽን ኣፓርታመንት ፕሮጀክት ዓዲ-ሓ 16-11B ከ5ኛ እስከ 9ኛ ፎቅ ከፐይንት ሀውስ /pant house/ እና ስብሳቦሽ ከነመጓጓዣው የብሎኬት ግንብ ስራ ለማሰራት በዘርፉ የተሰማሩ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የሆኑትን የህንፃ ኮንትራክተር እና ጠቅላላ ኮንትራክተር የሆኑትን ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 5, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 5, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ክልል ትም/ቢሮ የተለያዩ መፅሐፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 9, 2011 8:45 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 10, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ጦር ጉዳተኞች ማሀበር ከባድ የኣካል ጉዳት ላላቸዉ ኣባልቶች ኣገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሶስት እግር ሞተር ሳይክል( TAG125ZH , TAG125ZH-1) ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 1, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 1, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የመቐለ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የመኪና ዲኮሬሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 21, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 26, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 27, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የትግራይ ልማት ማህበር የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ጀኔረተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ግንቦት 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 4, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 5, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ንፁህ የውሃ መጠጥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 4, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 4, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 80,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 16, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 16, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማች እቃዎች፣ የምግብ ቤት ማሽኖች ጥገና ለሦስተኛ ወገን ማስተላለፍ ፣ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 24, 2011 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 24, 2011 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ኤች ዲ ፒ ትቦ (HDPE PIPES፣ ዲ ሲ ኣይ (ሲኣይ)፣ ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ እና መገጣጠሚያዎች (DCI/CI GS/SI PIPES & FITTINGS) እና የኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያዎች (HDPE FITTINGS) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 23, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 23, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 130,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/