የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለጉ ብረቶች : ያገለገሉ ፒቪሲ/PVC/ : ያገለገሉ ቶነሮች : እና ያገለገሉ ወንበሮች በጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 17, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 17, 2012 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች እና የመንገድ ጥገና ሥራዎች ላይ ለተሰማሩት ከባድ ተሽከረካሪዎች፤ ማሽነሪዎችና አነስተኛ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች እና ከለመዳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2012 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2012 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2012 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 15, 2012 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የምግብ ጥሬ እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 14, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 14, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ሰነድ መግዣ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ የተለያዩ የዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 1, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 16, 2012 2:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኤሮሊ-ኦብኖ ገጠር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ የሚሰማሩ ማሽኖችን እና ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 28, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 8, 2012 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 8, 2012 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን ሥራዎች የሚውል የትራንስፎርመር ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 16, 2012 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 320.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20,900.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዲስትሪቢዩሽን መስመር ዝርጋታ የሚውል የተቀቀለ የእንጨት ምሰሶዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 29, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 16, 2012 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50,759.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 27, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 15, 2012 2:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ዕዲጊት ሶፍትዌር/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህንፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 27, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/