የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 28, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 28, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/ ሕርሻ መሺነሪ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 24, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 24, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለጊዛል ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና ከ47/ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 8, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 1, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 1, 2016 7:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት /LFSDP/ ፕሮጀክት በተገኘ በጀት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይልፈጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 2, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 2, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰው መጠን ገንዘብ በCPO አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት መኪና/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት ሊዝ ማሽን ሞዴል OLD ስፐስፌኬሽን Ø800*4M የሚሰራ በጨረታ እንዲሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 6, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 6, 2016 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 28, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 18, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 18, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 40,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 1, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 1, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 16, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 16, 2016 3:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን አካባቢ ፅ/ቤት የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ ኮርኒሶችና ኤጋ ቆርቆሮዎች በፕሮፎርማ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ሰለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትሉ መሆናቹሁ እንገልፃለን::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 30, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 30, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 23, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኩሓ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 23, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/