የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 3, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ናይ ሕርሻ ጥረ ኣቁሑትን ኣቅርቦትን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 18, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 18, 2016 7:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና የተለያዩ የምግብ ቤት ማሸኖች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 28, 2016 11:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 28, 2016 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች 100,000.00 የተለያዩ የምግብ ቤት ማሸኖች 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ /

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 15, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 15, 2016 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 10, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 26, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 26, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የመድን ካሳ ክፍሉ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች • ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት • የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ተጨማሪ የጉምሩክ ቀረጥ፣ግብር፣እሴት ታክስና ሌሎች ወጪዎች ቢኖሩ ከፍሎ ለመግዛት የሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 22, 2016 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 22, 2016 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ለመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ2016 ባጀት አመት ከተያያዘ ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) በጨረታ አዳድድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኤሌትሮኒክስ እቃዎች(ኮምፑተር) እንድትወዳደሩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 9, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 23, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 23, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን የቲማቲም ማቀናበርያ ፋብሪካ ህንፃ ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች እንዲሁም አይሱዙ ተሽከርካሪ ሞዴል NPR71H26 በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 13, 2016 4:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 12, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 12, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/

ድርጅታችን በሪ ማይዳ የሴት ተማሪዎች ሆስቴልና የትምህርት ማእከል የተባለ አገር በቀል ግበረሰናይ ድርጅት የ2016 ዓ\ም በጀት ዓመት ሒሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2016 11:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 7, 2016 2:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/