በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን የመቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የሰራተኞች የጧትና ከሰዓት ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ የሙሉ ቀን ሰርቪስ አገልግሎት መኪና ኪራይ ግዥ፣ ባለ ግማሽ ሊትር እሽግ ውሃ አቅርቦት ግዥ፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በቦቴ የውሃ አቅርቦት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ባለ 3 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ፣ ባለ 4 ኮኮብ የሆቴል አገልግሎት ግዢ እና በባለ ባህላዊ የምግብ አዳራሽ የሆቴል አገልግሎት ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 8, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 21, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 21, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ካፌን ሬስትራንትን/ መኪና ክራይ/

መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠየቀው 45,000 ሜትሪክ ቶን raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 6, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 14, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 14, 2016 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሄር ችሎት የቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 2, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 22, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 22, 2016 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 10, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 10, 2016 4:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ መቐለ ዲስትሪከት የገነት ጠብታ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 26, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 1, 2016 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/

የፍቅር ልጆች ማህበር ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /famix MS 5%/ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 29, 2016 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 30, 2016 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 1, 2016 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ሲፒኦ በጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ቢሮ አቁሑት/

በሽራሮ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተለያዩ ጊዚያት ተይዘውና ተወርሰው በአዲነብሪ ኢድ የውርስ መጋዝን የሚገኙ እቃዎች ማለትም ምግብ ነክ እቃዎች ፤ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የቢሮና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 20, 2016 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 20, 2016 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ለምግብ ንክ እቃዎች 40,000: ለቤትና ለቢሮ እቃዎች 10,000: አልባሳት 2,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለአቶ አታኽልቲ ሐጎስ ዝዝጊ ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 9, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 9, 2016 7:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity / ትግራይ ማስተባበርያ ጽ/ት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊክዊት ቤተክርስትያን ፋፋ /famix MS 5% / በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 16, 2016 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 17, 2016 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /