አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ B+G+4 በግንባታ ላይ ያለ የንግድ ሕንፃ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 29, 2018 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 16, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2017 4:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበርያ ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተከርስቲያን - የልማትና ማህበራዊ ኮሚሽን ዓዲግራት ቅርንጫፍ /Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission of Adigrat Branch/ ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /Famix MS 5%/ በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 15, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 21, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ራያ ዩኒቨርሲቲ ምግብ ነክ ሸቀጦችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 23, 2017 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ራያ ዩኒቨርሲቲ የእህል ምርት ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 23, 2017 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

ራያ ዩኒቨርሲቲ ምግብ ነክ ባልትና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2017 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 23, 2017 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቦታው ስፋቱ 233 ካ.ሜ. የሆነ ቤት በጨረታ እንዲ ሸጥ ወስናል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 19, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 19, 2018 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ትግራይ ቅርንጫፍ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ማለት ፣ ፕሪንተር ፣ ዩፒኤስ ወንበሮች ላፕቶፕ ኮምፒተሮች ኤልሲዲ ሞኒቶር እና ዶክ ስቴሽን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 12, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 12, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቀሌ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመቀለ ከተማ ሓድነት ክ/ከተማ ጣብያ ስምረት በባለቤትነት መለያ ቁጥር 475 በሆነ ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 3, 2017 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 3, 2017 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/