ሰሜን ኣነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ኣክስዮን ማህበር ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የተቋሙ የስራ እንቅስቃሴ ወይም የሒሳብ ስራ በውጭ ኦዲተሮች በጨረታ ኣወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 2, 2018 ( ከ 10 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 20, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 20, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው የተለየዩ የመንገድ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በተቀመጠላቸው ቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ማሽነሪ ክራይ/

የኢ/ያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የሰራተኞች የመኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 12, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 12, 2018 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 24, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 28, 2017 4:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 29, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ መስተንግዶ አገልግሎት አገልግሎቶች እና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 5, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ካፌን ሬስትራንትን/

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ B+G+4 በግንባታ ላይ ያለ የንግድ ሕንፃ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 29, 2018 6:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/

ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 16, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2017 4:35 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የፍቅር ልጆች ማህበር /Daughters of Charity/ ትግራይ ማስተባበርያ ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተከርስቲያን - የልማትና ማህበራዊ ኮሚሽን ዓዲግራት ቅርንጫፍ /Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission of Adigrat Branch/ ለተማሪዎች የምገባ ፕሮግራምና የምግብ እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ፋፋ /Famix MS 5%/ በግልፅ ጨረታ አወዳድረን ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 15, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 21, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/