ፅ/ቤት ለሚያስገነባዉ የስደተኞች መኖሪያ ቤት የሚዉል 3000 ባለ 06 የባህርዛፍ አጠና እና 1000 ባለ 10 የባህርዛፍ አጠና ለስደተኞች የሚዉል እንጨት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ለተማሪዎች ግልግሎት የሚዉል ቀጥሎ የተዘረዘሩት ሮቶ የተለላዩ የቧንቧ መገጣጠሚያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

ዩ-ቻናል : ፓይፕ ሃለዉ ስቲል : አር ኤች ኤስ እና : የተለያየ መጠን ያላቸዉ ራዉንድ ስቲል እና ላሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 5, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የሰራተኞች አልባሳት : ጫማዎች: ጓንቶች ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 5, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2008 ዓ/ም የሚገለግሉ የተለያዩ የፅዳታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮለ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጳጉሜ 4, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 4, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 28, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር /

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርትና ስተሽነሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 12, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት: ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊዉ ጥገና: ካላብሬሽን ሶፍትዌር ማስጫን ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ግዴታቸዉ የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድታቀርቡልን ጥሪ እናቀርባለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 11, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 21, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀ ለምርምር የተጠየቁ የተለያዩ ማሽን ግዥ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታሟሉ ሰነድ ከመቐለ ንግድ ምክር ቤት በመዉሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆናቹሁ ለመግለፅ እንወዳለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 7, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 19, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች(Stationary) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/