ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች(Stationary) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓድዋ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በኣዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ ለድህረ ሽያጭ አገልግሎት መሸጫ የሚዉል የህንፃ ግንባታ ዲዛይን የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልጉ በዲዛይን የማማከር አገልግሎት ብቃት ያላችሁ ደረጃ 1 እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 22, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 4, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 12000 ሊትር እና ከዛ በላይ የመያዝ አቅም ያላቸዉ: በራሳቸዉ ፓምፕ ዉሀ መቅዳትና መገልበጥ የሚችሉ: ዉሀ የማያንጠበጥቡ: ጌጅ ያላቸዉና ነዳጅ ቆጣቢ የሆኑ: የተሻለ ጥራትና ፍጥነት ያላቸዉ 2 የዉሃ ቦቴዎች በግልፅጨረታአወዳድሮ ለአንድ አመት ተከራይቶ ማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 10, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 24, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኬሚካል ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 1, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 17, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ስለሚፈልግ 1 ፎቶ ኮፒ , 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፐፒተር , 3 ፋክስ 4 ፕሮጀክተር , 5 ፕሪንተር , 6 ላፕ ቶፕ ኮምፒተር , 7 ከለር ፕሪንተር 8 ዩፒ አስ /UPS/ የሚከተሉትን መስፈርቶችን በሟሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 3, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 16, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/

የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሚንጠለጠል ኣዉደ ኣዋርሕ ለማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም በዚህ ሙያ ሕጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድተወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 1, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅት ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የህትመት ስራዎች የሁኑ የኪስ ካላንደር :ኣጃንዳ : የጠረጰዛ ካላደርና ፓዶች በግልፅ ጨረታ ኣወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 28, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 14, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 28, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

ትግራይመገናኛብዙሃንኤጀንሲ የተለያዩ ብዛት ያላቸዉ የቢሮ እቃዎች (office furniture) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 12, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 26, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሁለት የየሃማ 175 CC ሞቶር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 12, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 25, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/