ዓድግራት ዩኒቨርስቲ የመምህራን የጋራ መኖርያ ኢልቬትድ ወተር ታንከር እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ በዓዲግራት ከተማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 350.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 6, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ወልቃይት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 1HZJ 75 : ቶዩታ 1HZJ 76 : ቶዩታ 1HZJ 79L: ቶዩታ 1HZJ 105 ፡V-8፡VOLVO FH12 : የማን ፈሳሽ፡የሚስትቡሽ መለዋወጫ፡የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች፡ፓምፕ ማደሻ ማሽን ኣባሪ ዕቃ፡ተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 2, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት የ RO Water treatment plant የሚያገለግሉ ኬሚካሎች መለዋወጫዎች እና Booster pumps እንዲሁም የተበላሹ የላዉንደሪ ሜሽኖች መለዋወጫ እና ጥገና በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 2, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 16, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና ወረዳ በልምዓት ትኩለና ዛና ቀበሌዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 14, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 14, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ለ11ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለሠራዊት መጠለል ስራ አገልግሎት የሚዉል ማተርያሎች ማለትም አሸዋ ጠጠር እንዲሁም በህንፃ መሰርያ አቅራቢ ድርጅት የሚቀርብ ማተርያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 29, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 8, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 8, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 6, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት የ ኤለክትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 22, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 20, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/