በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 15, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 15, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በኣዲሱ ቢሮ ቀበሌ 11 የሚገኝ ህንፃ ኢንተርኔት ማስገባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 9, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 9, 2011 8:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ፍላፕ እና ባትሪ፣አቡጀዲድ እና ሻሽ፣የተለያዩ የጋራጅ መርጃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 1, 2011 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተለያዩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ፍላፕ እና ባትሪ፣አቡጀዲድ እና ሻሽ፣የተለያዩ የጋራጅ መርጃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኣልተጠቀሰም
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታው ሰነድ መግዣ ብር የተለያየ ነው
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ንግድና ኢንዱስትሪ ለቢሮዉ ግልጋሎት የሚዉል ሞተር ሳይክል፣ ዲስክቶፕ ኮምዉፒተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 6, 2011 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 6, 2011 5:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በሎት የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የብረት እቃዎችና ታቤላዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የMetal works ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 8, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 8, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/