በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዝሽወጡ/

ማሕበር ልምዓት ትግራይ አዲስ አበባ ፅ/ቤትና ሕድሞና ታወር ያገለገሉ አርማታ ብረት፣ ቆርቆሮ፣ አሉሙኒየምና፣ እንጨቶች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ ያገለገሉ ኮምፒተሮች፣ ፕሪንተሮችና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋሉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ነሐሴ 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 6, 2017 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 6, 2017 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና በመቅረጫ ጣቢያዎች ስር ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 23, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በሽራሮ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተለያዩ ጊዚያት ተይዘውና ተወርሰው በአዲነብሪ ኢድ የውርስ መጋዝን የሚገኙ እቃዎች ማለትም ምግብ ነክ እቃዎች ፤ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የቢሮና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 20, 2016 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 20, 2016 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ለምግብ ንክ እቃዎች 40,000: ለቤትና ለቢሮ እቃዎች 10,000: አልባሳት 2,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚገኙ የተወረሱ እቃዎች ማለትም አልባሳት፤ ሸቀጣሸቀጦችና የቤት እቃዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 18, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 18, 2016 7:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ ማስከበሪያ በሎት/ምድብ/ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የሆቴል ድርጅት ህንፃዎች እና የሆቴል መገልገያ ቁሳቁሶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 9, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 9, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 9, 2016 7:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ገዛ/ህንፃ ሓራጅ/ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/

የሊዝ ማሽን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2016 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 900,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኢንዱስትሪን ፋብሪካ ሓራጅ/ ካልኦት ዝሽወጡ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግ በመተላለፍ ተይዘው የተወረሱ የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 28, 2016 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 28, 2016 7:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የገነት ጠብታ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በዋስትና የያዘውን የቲማቲም ማቀናበርያ ፋብሪካ ህንፃ ማሽነሪዎች እና ዕቃዎች እንዲሁም አይሱዙ ተሽከርካሪ ሞዴል NPR71H26 በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 7, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 13, 2016 4:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ምሻጥ/ ካልኦት ዝሽወጡ/

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ስር የተተውና በኮንትሮባንድ ተውርሰው የሚገኙ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ኣልባሳትና ጫማዎች የንጽህና እቃዎቸ፣ ኣልክትሮኒክስ እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 29, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 5, 2016 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 5, 2016 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ለምግብ ነክ ብር 30000 እንዲሁም ለሌሎች ዘርፍ የዕቃውን የጨረታ መነሻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%)
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/