በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ ላማካሄድ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 23, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 18, 2010 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 18, 2010 2:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 400,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ትራንስ ኢትዩጰያ ሃላፍነቱ የተወሰነ ማህበር በኦሮሚያ ክልል በናዝሬት ኣዳማ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ጥገና የሚያከናዉን በት ወርክሾ የሚዉልግንባታ ለማሰራት በደረጃ 8 እና ከዛባታች የስራ ተቆራጭ የሆኑ በጨረታዉ አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 7, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 25, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 25, 2010 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ለዓድዋ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-2/GC-3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 15, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 15, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የኢትዩጰያ መንግስት ግብርና ዕድገት ፕሮግራም ሥራዎች ለማስፈፀም ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር በትግራይ ክልል ፀገዴ ወረዳ ከተማ ዳንሻ ቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-6/GC-7 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 7, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 21, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 21, 2010 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ ክልል ወረዳ ቃፍታ ሑመራ ቀበሌ ዓዲ ሕርዲ የሚገነባ መለስተኛ ሆስፒታል ሕንፃ ፕሮጀከት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC/GC 5 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 29, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 29, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 450.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

አክሱም ዩኒቨርስቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎችና : የኮንስትራክሽን ሥራዎች ከህጋዊ ህንፃ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 1, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 14, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 14, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/ ፍርናሽ ትርኣስን ተዛመድትን /

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 4, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 12, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ዕድጊት መኪና/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ መቀለ ከተማ የመለስ ዜናዊ አማራር አካዳሚ ፕሮጀክት 4ኛ ፌዝ ግንባታ ለማካሄድ ደረጃ BC/GC 3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 19, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 16, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 16, 2009 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ቀላሚኖ ልዩ ደረጃ ትምህርት ቤት ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ እንዲሁም ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የተማሪዎች ዶርሚቶሪ ለማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 14, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 28, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 28, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ልማት ማህበር በሓዉዜን ወረዳ ኣንድ ሁለተኛ ደረጃ ት ቤት በታሕታይ ቆራሮና ኣስገደ ፅምብላ ወረዳዎች ሁለት ኣንደኛ ደረጃ ትቤቶችና የተማሪዎች ኮንክሪት ወንበሮች ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 21, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሓዉዜን
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 21, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/