የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ሞተር ሳይክሎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች / ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች ሎት 4 የእንስሳት መድሓኒት /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 1, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 1, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

ሱር ኮንስትረክሽን ኃላ የተ ግ ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 11, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት በ Work shop የሚሰራ Reducer በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሁለት የየሃማ 175 CC ሞቶር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 12, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 25, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

የመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች (አጂፕ: ዓዲሽንዱሑን: ደደቢትና ኢትዩጰያ ንግድ ባንክ አካባቢ) የጎደና መብራት ብረት ፖል ስራ በኤሌክተሮ ሜካኒካል ደረጃ 4 አና ከዛ በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለማሰራተ ይፈለጋል::የመቀሌከተማእቅድናፋይናንስፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታዎች (አጂፕ: ዓዲሽንዱሑን: ደደቢትና ኢትዩጰያ ንግድ ባ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 23, 2007 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 7, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/