የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት(SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች መኪና መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 24, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 24, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

Saba Dimensional stones which is currently under operation kindly invites eligible bidders to submit sealed bid offers to supply the following Different vehicles and Air compressor

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 28, 2012 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 28, 2012 11:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ዕድጊት መኪና/

በጉምሩክ ኮምሺን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 20, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 20, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 1, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 1, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 1, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓካምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለኣዲ ሽሑ-ደላ-ሳምረ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ስለፈለግን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 8, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 8, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚሰጡ የኣፈር፣ የድንጋይ፣የጋራንቲ ለጠጠር፣ ለቤዝ ኮርስና ለኣሸዋ ማመላለሻ ከ16 ሜ/ኩብ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 11, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 11, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 19, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 19, 2011 11:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ክልል ሴክተሮች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ኣወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማነኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይኖርበታል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 7, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 7, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 125,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11-03B በመቐለ ከተማ በሚገነባዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ለሰራተኛ ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎችን መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቪትዝ መኪና ወይም ኤክስክዩቲቭ መኪና ለቢሮ ስራ መከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/