የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) ለፕሮጀክቱ ተቆጣጣሪ መሃንዲሶች ለመታፈርያ ኮንሰልቲንግ አገልግሎት የሚሰጡ የቤት ዉስጥ ዕቃዎች Furniture በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 9, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 14, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 14, 2010 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ኩባንያችን ኦሮምያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በተለያዩ ጊዜ በኣደጋ ምክንያት ጉዳት ከደረሰባቸዉ የደንበኞች ተሽከረካሪ የተረከባቸዉን የተሽከርካሪ አካለት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 7, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 10, 2010 2:59 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 10, 2010 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 2, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 7, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 7, 2010 3:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 2, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 17, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 17, 2010 3:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Excavation ፕሮጀክት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 25, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 3, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 3, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

ትግራይ ሁሉ ገብ የገበያ ፌዴራሽን ሃላፍነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በመቐለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ በሚባል ቦታ የመጋዝን ኣጥር ለማሳጠር ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 4:05 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 25, 2010 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ግቢዉ ዉስጥ ተጠራቅመዉ የሚገኙ የጥራት ችግር ያለባቸዉ የተለያዩ መጠን ያላቸዉ ሮዉ ቦርድ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ቁርጭራጭ ብረታ ብረት የኮምፒዉተር ኣክሰሰሪዎች ፕሪንተሮች ቆርቆሮ ባዶ በርሚሎችና በርከት ያሉ ስማቸዉ ከታቸ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 28, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 29, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 26, 2010 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 9, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 23, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 23, 2010 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ ማስከበሪያ በሎት መሠረት
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅሐፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 18, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 18, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/