በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 27, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 28, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኘውም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችብ በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 18, 2011 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 18, 2011 5:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/