ማስታወቅያ ቁጥር 01/2018
ለምርት አገልግሎት የሚውል የሃገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ
ክፍል አንድ
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት የታጠበና ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀው ሰነድ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ አዲስ አበባ ስታድየም ወጋገን ህንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሮአችን ወይም መቐለ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገላፃለን
በዚህ መሰረት አቅራቢዎች
1. የሚሳተፉ ድርጅቶች የከሰል ድንጋይ በማቅረብ በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2.የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፣
3. በወር ቢያንስ 2000 ቶን የድንጋይ ከሰል የማቅረብ አቅም ያላቸው
4.ለዚህ ስራ ተብሎ የተዘጋጀው ውል ስምምነት ተቀብሎ መስራት የሚችል
5. ተሳታፊዎች ሰነዱን የማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን
ተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር
+251 34 440 5806/+251 91 250 2596 ወይም procurementmessebocement2026@gmail.com መጠቀም ይቻላል።
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ