ኣክሱም ዩኒቨርሲቲ
⚡ ፈጣን የአይአይ ማጠቃለያ
* የግዥው ርዕስ፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሽረ ካምፓስ የሰራተኞች መኖሪያ የጋራ ኩሽና ግንባታ ስራ (Lot-84 Staff Residence Communal Kitchen Work)።
* የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond)፡ ብር 40,000.00 በCPO ወይም ቅድመ ሁኔታ በሌለው የባንክ ዋስትና በሲስተም ማስያዝ እና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ በአካል ማቅረብ ያስፈልጋል።
* የጨረታ ማብቂያ ቀን እና ሰዓት፡ ኤፕሪል 8 ቀን 2026 እ.ኤ.አ (Apr 8, 2026) እስከ 10:00 AM ድረስ።
* አስፈላጊ መስፈርቶች እና የክፍያ ሁኔታ፡ ተጫራቾች ግልጽና የሚነበቡ ዶክመንቶችን በትክክለኛው ቦታ ማያያዝ አለባቸው፤ ክፍያ የሚፈጸመውም ስራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ሲረከብ ነው።

Lot Information

Procurement Reference NumberAKU-NCB-W-0080-2018-PUR
Object of ProcurementLot-84 Staff Residence Communal Kitchen Work at shire Campus
DescriptionLot-84 Staff Residence Communal Kitchen Work at shire Campus
Award TypeLot based
Procurement TypeShopping
Procurement MethodOpen
Market TypeNational
Procuring EntityAksum University
Clarification Request DeadlineApr 8, 2026, 9:00:00 AM
Bid Submission DeadlineApr 8, 2026, 10:00:00 AM
Address

Country:Ethiopia

Town:Aksum

Street:ksum

Postal code:1010

Room Number:002

Telephone:+251924780108

Email:kelewerkbelay@gmail.com

Po Box:1010

Notice

Terms and Conditions ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 40,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee በሲስተም ማስያዝ አለባቸው ።  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 40,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee ጨረታው ከመክፈቻ ቀን በፊት በአካል በእክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው ።  መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ።  ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው የግንባታ ስራ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሽረ ካምፓስ ስራው ካጠናቀቀ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website