ሄዎ ሆስፒታል

የተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ማሽነሪዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ሄዎ ሆሰፒታል በመቐለ ከተማና አንድ ፎርኖ-fomo machine ማሽን እንዲሁም አንድ ጀነሬተር genrerator LSA465 በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ለገበያ ኣቅርቧል። ጨረታው ለ 10 ቀናት የሚቆይ ሆኖ, ተጨራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ከ 28/07/2018ዓ/ም ከሄዎ ሆስፒታል 100.00 ብር የማይመለስ በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ዋጋ ሞልተው እስከ 12/08/2018ዓ/ም 3፡00 ሰአት ማቅረብ የሚችሉ ሆነው; ጨረታው 3፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኙበት ከጥዋቱ 3፡30 ጀምሮ መቐለ-ኲሓ ከተማ ሄዎ ሆስፒታል ግቢ በሚገኘው ኣዳራሽ በግልፅ ጨረታ ይከፈታል።

ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መመሪያዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

1. ተጫራቾች የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ ወይም ዕቃ ኮዱን በመያዝ ለመጫረት ሲቀርቡ ፦

1.1 በሁሉም ዕቃና ማሽን ለመወዳደር ከፈለጉ _ ለእያንዳንዱ 10%( ብር ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በሄዎ ሆስፒታል)ድርጅታችን) ስም ለጨረታ ስም ማስከበሪያ ማስያዝ ኣለብዎ።

1.2 በተራቁጥር 1.1 እና እንደተመለከቱት ባስያዙት ጨረታ ማስከበርያ ኣንድ ግዜ ካሸነፉ ወዲያውኑ ከመሸጫ መነሻ ዋጋው 10% ማወራረድ ይጠበቅብዎታል። በቀሪው ገንዘብ ለቀጣይ የሚፈልጉትን እቃ ለመጫረት ከፈለጉ ከመሸጫ መነሻ ዋጋው 10% የማይሞላ ከሆነ ድጋሜ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ኣለብዎ።

2. የጨረታ ማስከበርያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ይሆናል ።

3. ሄዎ ሆስፒታል (ድርጅቱ) የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው ዋጋ አይገደድም።

ለጨረታ የሚቀርቡ የተለያዩ መሽነሪዎች ዝርዝር መግለጫ

ለጨረታ የሚቀርቡ ተሽከርካሪዎችና የተለያዩ መሽነሪዎች ዝርዝር መግለጫ

ተ/ቁየተሽከርካሪዎች እና የእቃው ዝርዝርሞዴልኮድ ቁጥርሰሌዳ ወይም መለያ ቁጥርየመሸጣ መነሻ ዋጋየሚገኝበት ቦታ
1ፎርኖ Forno Machine900,000ሄዎ ሆል ኲሓ
2ጀነሬተር GeneratorLSA46M5950,000ሄዎ ሆ/ል ኲሓ

ስልክ ቁጥር

- 0914729357

- 0914745997