በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣ ጋቢዮን ሽቦ ከነማሰሪያው፣ ሼድ ኔት፣ የተለያዩ የዛፍ ዘር፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 4, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 4, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን አንደኛ ግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግብአቶች እና የእቃዎች ግዥ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 22, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2013 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታ ማስከበሪያው ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ካፌን ሬስትራንትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በዚህ በ 2013 በጀት ዓመት የተለያዩ የችግኝ (ቡቃያ) ፣ የውሀ ቦቲ መኪና ኪራይ ፣ የሽንኩርት ዘር ፣ የቲማቲም ዘር ፣ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ) የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጎማና ከነከለማዳሪያው በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ሐምሌ 12, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 27, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 27, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስና የሙሉ ቀን ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 26, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 26, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 23, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 23, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 19, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 19, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት 20,000 ሊትር ውሃ መያዝ የሚችል ጌጅና ፓምፕ ያለው አንድ (01) የውሃ ቦቴ ለአንድ አመት መከራየት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 20, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 5, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 5, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፣እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የዶክመንታሪ ፊልም ዝግጅት እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 12, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 26, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 26, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፎቶግራፍን ፊልሚን ግልጋሎት/ ናይ ደኩመንታሪ ስራሕቲ/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ነጭ ጤፍ፣የአውቶብስ ኪራይ፣PFM Radio Station materials ድጋሚ የወጣ፣PEM Radio Station Furniture፣PFM Radio Station Electronics፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣የደንብ ልብስ ድጋሚ የወጣ፣የምግብ ግብአት /ድንች/፣የኤሌክትሪክ እቃዎች ድጋሚ የወጣ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 25, 2012 2:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 26, 2012 2:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 19, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 19, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/