የመቸለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች ጣውላ እንጨቶች ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 3, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 27, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 4, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 4, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ያገለገሉ ጎማዎች፣ ጣውላ እንጨቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችበጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 20, 2017 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 25, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 9, 2017 ( ከ 12 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 16, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 16, 2017 4:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ተለይተው የተቀመጡ ያገለገሉ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 24, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 15, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 15, 2017 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች የምግብ ነክ ዕቃዎች፤ የቤት መገልገያዎች የንጽና መጠበቂያዎች እንዲሁም የእርሻ ግብአቶች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 16, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 16, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተውረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የንጽህና እቃዎቸ የቤትና የቢሮ እቃዎቸ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና ሎይሎች ልዩ ልዩ እቃዎቸ ባሉበት ሁኔታ ብሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 28, 2017 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 28, 2017 3:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ተለይተው የተቀመጡ ያገለገሉ ወንበር፣ ጠረጴዛ ፣የእንጨት በርና መስኮቶች ባሉበት ሁኔታ እና የእንጨት ምሰሶዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 1, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 11, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 11, 2017 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/