ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ለመስቀል በዓል የሚሆን በጨረታ ቁጥር 02/2012 የመድረክ ዝግጅት ሙሉ ዲኮር እንዲቀርብለት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 28, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ማርኬትንግን ፕሮሞሽን ግልጋሎት/

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት ግዜያዊ የህፃናት ማቆያ ቴንዳ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 9, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምልላይ ኣቁሑታት/

የመቐለ ኣሉላ ኣባነጋ ዓለም ኣቀፍ ኤርፖርት ለኣንዳንድ የንግድ ስራ የሚውሉ ዲጂታል ማስታወቂያ (በኮንሴሽን) ለጫማ ማስዋብና ለኢንፎርሜሽን ዴስክ (ቡዝ) ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 22, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 22, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል የ bill board ተከላ ስራን በህትመት ማስታወቂያ ስራ ላይ የሚሰሩ ነጋዴዎች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 8, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 8, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች 1የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዲዎች በጨረታ አወዳደር ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 11, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 25, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/