በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2012 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2012 10:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2012 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

በኤጄንሲ ማዕድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባባሪያ ዩኒት ፕሮሞሽናል ማንዋል የሚያገለግሉ በሕትመት ቤት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ የሆናቹ ነጋዴዎች እንትወዳደሩ ይጋብዝል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱትን እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 16, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 16, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 25, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 9, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 9, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ኣቁሑትን/

ትግራይ ልማት ማህበር ሓምሌ 29/1011 ዓ.ም ለሚያከብረው 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለድምቀት የሚያግዙ የተለያዩ የሕትመት ስራዎች ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 10, 2011 8:59 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 11, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ የህትመት ሥራዎች እና የታብሌት ኮምፒዩተሮች ከህጋውያን ነጋዴች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 20, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 28, 2011 3:59 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 28, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

የትግራይ ክልል ትም/ቢሮ የተለያዩ መፅሐፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 24, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 9, 2011 8:45 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 10, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ የተለየዩ የህትመት ስራዎች ከህጋዊያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋዊያን ተወዳዳሪዎች እነድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 24, 2011 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 24, 2011 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ተማሪዎች መፅሔትና ባይንደር ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 10, 2011 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 11, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/