የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያና መገልገያ መሣርያዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መስዋወጫ እቃዎች፣ የእርሻ መገልገያ መሣርያዎች፣ የጓሮ አትክልት፣ ጀኔረተር፣ ዲናሞ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጥቅምት 8, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 24, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 24, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ፖልትሪ ቢ ኣኒማል ሃስባንድሪይ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒቶች፣ ኬሚካሎች፣ ሪኤጀንቶች፣ የህክምና መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16, 2012 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት፤ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የጸረ-ተባይ ኬሚካል ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ጳጉሜ 2, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 10, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 23, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የተለያየ ነዉ በየሎቱ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ሕክምና/ላብራቶሪ መሳሪሕታትን ፅገናን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ARWS ት/ክፍል ኣገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2011 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 7, 2011 4:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/

መስሪያ ቤታችን መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 9, 2011 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የእንስሳት መድሃኒት መገልገያ መሳሪያዎች /critical field equipment/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2011 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2011 4:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአይቲ ዕቃዎች (IT Equipment)፣ ኤሌክትሪክ ጀነሬተርና አነስተኛ የእጅ መሣሪያዎች፣ የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የማንጎና የአቮካዶ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 30, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 30, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኣልተገለፀም
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንሰሳት እና ዓሳ ሀብት ሴክተር ልማት(LFSDP) ፕሮጀክት በተገኘ በጀት የእንሰሳት መድኃኒት መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 30, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 30, 2011 3:31 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በጨረታ ዶክመንቱ ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በሲፒኦ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/