የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : የፅሕፈት መሳራዎች :የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 27, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 12, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 12, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ፅገና ሞተርሳይክል/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በ መቀለ ቅርንጫፍ ዉስጥ ለሚገኙ ኮምፒተሮች ፋክስ ማሽኖች ፎቶ ኮፒዎች የተለያዩ ሰርቨሮችና ተዛመጅ ዕቃዎች ሲበላሹ ሙሉ ጥገና መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ዉል ማሰር ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እድትሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 24, 2008 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/