የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2o12 የበጀት ዓመት ለክልሉ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2012 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 21, 2012 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 22, 2012 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ መፅሓፍቲን ትምህርታዊ መሳርሕታት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 9, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 9, 2012 8:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2012 2:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 2, 2012 2:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ሞተርሳይክል/ ፅገና ተሽከርካሪ/

ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 4, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 4, 2011 9:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/ ፅገና ገዛ ኣቁሑት፡ በርን መስኮት/

ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሐምሌ 5, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 22, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 22, 2011 4:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 11,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ካልኦት ፅገና/

መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና እቃዎች እና ኣገልግሎቶችን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመጠገንና ማሰራትን ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 1, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 1, 2011 11:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ፅገና ተሽከርካሪ/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በመቐለ ዋና መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒዎች፣ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች እና ኮምፒተሮች ሲበላሹ የጥገና ኣገልግሎት ለማግኘት በጨረታ ኣወዳድሮ ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 13, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 13, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ካልኦት ፅገና/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር መምሪያ በ2011 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የኮምፒዩተር ዕቃዎችና ጥገና፣ የእጅና የእግር ኳስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 28, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 29, 2011 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/