የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ማይጨዉ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 1, 2016 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በሰሜን ሪጅን የእ/ስላሴ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ሪጅን የዓዲግራት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 12, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 12, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 6, 2016 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ሚኒስቴር መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 16, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 15, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 15, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/