መቐለ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ኣገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተገለፁ የ ወንዶች ፀጉር ቤት፣የሴቶች ፀጉር ቤትና ልብስ ስፌት ኣገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ኣቅራቢዎች በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 28, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 11, 2017 6:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 6:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ የመቸስ ወደብና ተርሚናል ቀለቤታችን ለ2017ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽሪ እቃዎች በጨረታ አወዳደሮ ለመግባት ስለፈለገ ነህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 15, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2017 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጳጉሜ 4, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 13, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 14, 2017 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 28, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 7, 2017 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልገሎት፣ የሆቴል መስተንገዶ አገልገሎት እና የትንሹ እሽግ ውሃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 14, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 25, 2017 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ካፌን ሬስትራንትን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የቀለም መቀባት አገልግሎት ግዥ

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 11, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ነሐሴ 27, 2016 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 27, 2016 8:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የደረቅ እንጀራ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 25, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 9, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 9, 2016 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ካፌን ሬስትራንትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 28, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 28, 2016 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/